የዓለም ጽሕፈቶችFrom Wikipedia, the free encyclopedia ዛሬውን በሰፊ ጥቅም ላይ ያሉት የዓለም ጽሕፈቶች በ5 ዋና መደቦች ሊካፈሉ ይችላሉ። እነዚህም፦ ሎጎግራም (የቃል ምልክቶች) አብጃዶች (የተናባቢ ምልክቶች) አልፋቤቶች (የተናባቢ እና የአናባቢ ምልክቶች) ሲላባሪ (ሌሎች የክፍለ-ቃል ምልክቶች) አቡጊዳዎች (ተመሳሳይ የክፍለ-ቃል ምልክቶች) በሰፊው ለመመልከት ስዕሉን ይጫኑ የላቲን አልፋቤት የቂርሎስ አልፋቤት ሃንጉል (የኮርያ ጽሕፈት) ሌሎች አልፋቤቶች የዐረብ ጽሕፈት (አብጃድ) ሌሎች አብጃዶች ደቫናጋሪ ጽሕፈት ('አቡጊዳ' የተባለ) ሌሎች 'አቡጊዳዎች' የክፍለ-ቃል ምልክቶች (ሲላባሪ) የቻይና ጽሕፈት (ሎጎግራፊክ)
ዛሬውን በሰፊ ጥቅም ላይ ያሉት የዓለም ጽሕፈቶች በ5 ዋና መደቦች ሊካፈሉ ይችላሉ። እነዚህም፦ ሎጎግራም (የቃል ምልክቶች) አብጃዶች (የተናባቢ ምልክቶች) አልፋቤቶች (የተናባቢ እና የአናባቢ ምልክቶች) ሲላባሪ (ሌሎች የክፍለ-ቃል ምልክቶች) አቡጊዳዎች (ተመሳሳይ የክፍለ-ቃል ምልክቶች) በሰፊው ለመመልከት ስዕሉን ይጫኑ የላቲን አልፋቤት የቂርሎስ አልፋቤት ሃንጉል (የኮርያ ጽሕፈት) ሌሎች አልፋቤቶች የዐረብ ጽሕፈት (አብጃድ) ሌሎች አብጃዶች ደቫናጋሪ ጽሕፈት ('አቡጊዳ' የተባለ) ሌሎች 'አቡጊዳዎች' የክፍለ-ቃል ምልክቶች (ሲላባሪ) የቻይና ጽሕፈት (ሎጎግራፊክ)