ዩክሊድFrom Wikipedia, the free encyclopedia ዩክሊድ ወይንም የእስክንድርያው ዩክሊድ ( 325 ዓ.ዓ.–265 ዓ.ዓ.) የጥንቱ ዘመን ገናና የሒሳብ ተማሪ ነበር። ዩክሊድ እስክንድርያ፣ ግብፅ አገር በእስክንድርያ ቤተ መጻሕፍት ተቀጥሮ ይሰራ ነበር። ከዘመኑ ርዝመትና ከመዝገብ መጥፋት አንጻር፣ የዩክሊድ ህይወት ታሪክ እምብዛም አይታወቅም። የዩክሊድ ሃውልት፣ በኦክስፎርድ፣ እንግሊዝ
ዩክሊድ ወይንም የእስክንድርያው ዩክሊድ ( 325 ዓ.ዓ.–265 ዓ.ዓ.) የጥንቱ ዘመን ገናና የሒሳብ ተማሪ ነበር። ዩክሊድ እስክንድርያ፣ ግብፅ አገር በእስክንድርያ ቤተ መጻሕፍት ተቀጥሮ ይሰራ ነበር። ከዘመኑ ርዝመትና ከመዝገብ መጥፋት አንጻር፣ የዩክሊድ ህይወት ታሪክ እምብዛም አይታወቅም። የዩክሊድ ሃውልት፣ በኦክስፎርድ፣ እንግሊዝ