ደመና
From Wikipedia, the free encyclopedia
ደመና በሰማይ የሚታይ የውሃ እንፋሎት ቅርጽ ነው። ይህም እንፋሎት ለንፋስ አጠማመዱ በተለይ ግሩም ነው። ውሃዎች ምንጊዜም ከምድር ወደ ሰማይ በጸዳል እየተነኑ፣ ከሰማይም ወደ ምድር በጸዳል እየዘነቡ፣ በዚሁ መንገድ የውሃ ሞለኪሎች ከሥፍራ ወደ ሥፍራ ቶሎ ይዛወራሉ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
![](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/f/f5/Bluesky.jpg)