ደቡብ-ምስራቅ እስያFrom Wikipedia, the free encyclopedia ደቡብ-ምስራቅ እስያ ማለት ከቻይና ደቡብ፣ ከሕንድ ምሥራቅ፣ ከአውስትራሊያ ስሜንና ከፓፑዋ ኒው ጊኒ ምዕራብ ያሉት አገራት ነው።