ዳዮድ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ዳዮድ ማለት የኤሌክትሪክ ፍሰትን በአንድ አቅጣጫ ብቻ የሚያስተላልፍ ሁለት ክንፎች ያሉት የኮረንቲ ፈርጅ ነው ። ይህ መሳሪያ ብዙን ጊዜ የሚሰራው ሲሊከን ተብሎ ከሚጠራው መሬት ውስጥ የሚገኝ መለስተኛ-ኮረንቲ-አስተላላፊ (semi conductor) ንጥረ ነገር ነው።
- (ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)