ጅቡቲ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ጅቡቲ በይፋ የጅቡቲ ሪፐብሊክ በአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ ሀገር ናት። ከሰሜን በኤርትራ፣ ከምዕራብና ደቡብ በኢትዮጵያና ከደቡብ ምሥራቅ በሶማሊያ ትዋሰናለች።
Quick Facts የጅቡቲ ሪፐብሊክ جمهورية جيبوتي ጁምሁሪያት ጂቡቲ République de Djibouti ...
የጅቡቲ ሪፐብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: «Unité, Égalité, Paix» (አንድነት፣ እኩልነት፣ ሰላም) |
||||||
ጅቡቲ በአረንጓዴ ቀለም
|
||||||
ዋና ከተማ | ጅቡቲ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ፈረንሳይኛና ዓረብኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ግማሽ ፕሬዝዳንታዊ ሪፐብሊክ እስማኤል ኦማር ገለህ አብዱልካድር ካሚል ሞሐመድ |
|||||
ዋና ቀናት ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፷፱ (June 27, 1977 እ.ኤ.አ.) |
ነፃነት ከፈረንሳይ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
23,200 (149ኛ) 0.09 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2009 እ.ኤ.አ. ግምት የ2000 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
864,000 (160ኛ) 460,700 |
|||||
ገንዘብ | የጅቡቲ ፍራንክ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +3 | |||||
የስልክ መግቢያ | +253 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .dj |
Close