ገብረ ማርያም ትምህርት ቤትFrom Wikipedia, the free encyclopedia ገብረ ማርያም ትምህርት ቤት (ፈረንሳይኛ፦ Lycée Guebre-Mariam) ወይም ሊሴ በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የፈረንሳይ ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ነው። ትምህርት ቤቱ የተከፈተው በ1948 እ.ኤ.አ. ነው።[1] ሊሴ ገብረ ማርያም
ገብረ ማርያም ትምህርት ቤት (ፈረንሳይኛ፦ Lycée Guebre-Mariam) ወይም ሊሴ በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የፈረንሳይ ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ነው። ትምህርት ቤቱ የተከፈተው በ1948 እ.ኤ.አ. ነው።[1] ሊሴ ገብረ ማርያም