From Wikipedia, the free encyclopedia
ጨረር (ቬክተር) ማለት በሂሳብና የተፈጥሮ ህግጋት ጥናት፣ አቅጣጫና መጠን ያለው ማንኛውም መለኪያ ማለት ነው። ይህም ምንነታቸውን ለመገንዘብ መጠናቸው ብቻ አስፈላጊ ከሆኑ መለኪያወች ይለያል። ለምሳሌ በአንድ ትምህርት ቤት ያሉ ተማሪወችን ብዛት ለማወቅ አቅጣጫ አያስፈልግም። ስለዚህ ይህን ጉዳይ የምንለካበት መለኪያ ነጠላ ቁጥር ( ስኬላር) ይባላል። በተቃራኒ አንድ መኪና ወደየት እንደተጓዘ እንደሆነ ለማወቅ መጀመሪያ ከኛ ያለውን ርቀት (መጠን) እና ቀጥሎ አቅጣጫውን ማወቅ ግድ ይላል። ርቀቱን ብቻ ማወቅ መኪናው ወዴት እየተጓዘ እንደሆን ለማወቅ አይረዳም።
ደግሞ ይዩ፡ የጨረር ስሌት
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.