ጨውFrom Wikipedia, the free encyclopedia ጨው ማለት በጥንተ ንጥር ረገድ በተለይ NaCl (ሶዲየም ክሎሪድ) ነው። የተሠራው ከሶዲየም (Na) እና ክሎሪን (Cl) ንጥረ ነገሮች ነው። ይህ ማዕደን በምግብ ውስጥ ይበላል። ጣዕም ለመጨመር እንዲሁም የምግብን ኹኔታ ለማስጠበቅ በጣም ይጠቅማል። ጨው ጨው ጨው
ጨው ማለት በጥንተ ንጥር ረገድ በተለይ NaCl (ሶዲየም ክሎሪድ) ነው። የተሠራው ከሶዲየም (Na) እና ክሎሪን (Cl) ንጥረ ነገሮች ነው። ይህ ማዕደን በምግብ ውስጥ ይበላል። ጣዕም ለመጨመር እንዲሁም የምግብን ኹኔታ ለማስጠበቅ በጣም ይጠቅማል። ጨው ጨው ጨው