1892From Wikipedia, the free encyclopedia 1892 አመተ ምኅረት ነሐሴ 21 ቀን - የእንግሊዝ ሃያላት በአፍሪካነር (ቦር) ጦርነት (ደቡብ አፍሪቃ) በበርገንዳል ውጊያ አሸነፉ። ጳጉሜ 3 ቀን - አንድ ታላቅ አውሎ ንፋስ በቴክሳስ 8000 ሰዎች አጠፋ። ያልተወሰነ ቀን፦ ፖርቶ ኖቮ የፈረንሳይ ቅኝ ግዛት ዳሆመይ (የዛሬ ቤኒን) መቀመጫ ተደረገ። 'ፎርት-ላሚ' ከተማ (ዛሬ ንጃመና፣ ቻድ) በፈረንሳዊው አዛዥ ኤሚል ዣንቲ ተመሠረተ። ፅኛዥሬኞ
1892 አመተ ምኅረት ነሐሴ 21 ቀን - የእንግሊዝ ሃያላት በአፍሪካነር (ቦር) ጦርነት (ደቡብ አፍሪቃ) በበርገንዳል ውጊያ አሸነፉ። ጳጉሜ 3 ቀን - አንድ ታላቅ አውሎ ንፋስ በቴክሳስ 8000 ሰዎች አጠፋ። ያልተወሰነ ቀን፦ ፖርቶ ኖቮ የፈረንሳይ ቅኝ ግዛት ዳሆመይ (የዛሬ ቤኒን) መቀመጫ ተደረገ። 'ፎርት-ላሚ' ከተማ (ዛሬ ንጃመና፣ ቻድ) በፈረንሳዊው አዛዥ ኤሚል ዣንቲ ተመሠረተ። ፅኛዥሬኞ