ሃይቲ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ሃይቲ በካሪቢያን ባሕር ውስጥ ሂስፓንዮላ በተባለ ደሴት ላይ የሚገኝ አገር ነው። ዋን ከተማው ፖርቶፕሪንስ ሲሆን መደበኛ ቋንቋዎች ፈረንሳይኛ እና የሃይቲ ክሬዮል ናቸው።
ሃይቲ በግብርና ፍሬያማ አገር ሆናለች፣ ለአለም የምታቀርባቸው ዋና ምርቶች በተለይ ቡና፣ ማንጎ፣ ካካው፣ ሙዝ ናቸው። የልብስ ፋብሪካ ኢንዱስትሪ ሰፊ ስለ ሆነ ካናቲራ፣ ሹራብ ወዘተ. ወደ ውጭ አገር ይላካል። እንዲሁም የማዕድን ኢንዱስትሪ በተለይ መዳብና ወርቅ ትልቅ ነው። ሌሎችም ታናናሽ ኢንዱስትሪዎች አሉ።
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads