ሂስፓኑስ

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ሂስፓኑስእስፓንያ አፈ ታሪክ ዘንድ ከአባቱ ሂስፓል በኋላ በኢቤሪያ ላይ ንጉሥ ነበር። የሄርኩሌስ ሊቢኩስ ልጅ ልጅ ይባላል። እስፓንያ ስሟን ከእርሱ እንዳገኘች የሚሉ ደራስያን ጽፈዋል። ሂስፓኑስ ያለ ልጅ አርፎ አያቱ ሄርኩሌስ ከጣልያን ወደ እስፓንያ ሁለተኛ ደርሶ ዙፋኑን እንደ ወሰደ ይባላል።

ቀዳሚው
ሂስፓል
የኢቤሪያ ንጉሥ ተከታይ
ሄርኩሌስ ሊቢኩስ
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads