ህንዲ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ህንዲ (हिन्दी)) በህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ በተለይ በሕንድ አገር የሚገኝ ቋንቋ ነው።
በፓኪስታን ከሚገኘው ከኡርዱ ቋንቋ በድምጽ የማይለይ ሲሆን፣ የሚለያዩ በጽህፈት ነው። ኡርዱ የሚጻፈው በአረብኛ ፊደል ሲሆን ህንዲ ግን በዴቫናጋሪ ጽሕፈት ይጻፋል። እንዲያውም ኡርዱና ህንዲ አንድ ቋንቋ «ሂንዱስታኒ» ናቸው።

ደግሞ ይዩ
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads