ሆንግ ኮንግ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ሆንግ ኮንግ (በቻይንኛ 香港) ከቻይና ሁለት ልዩ አስተዳደር ካላቸው ግዛቶች አንዱ ነው፤ (ሁለተኛው ማካው ሲሆን)። የሚገኘው በደቡባዊ የቻይና ጠረፍ ሲሆን በፐርል ወንዝ አፍ (ዴልታ) እና የደቡብ ቻይና ባህር ይዋሰናል። ይህ አካባቢ ከአለማችን ከፍተኛ የህዝብ ጥግግት ካላቸው ቦታዎች አንዱ ነው። ይህም በ1,104 ኪ.ሜ. ካሬ ውስጥ ሰባት ሚሊዮን ሰዎችን በመያዝ ነው።

Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads