ሉጋይድ ሉዋይግኔ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ሉጋይድ ሉዋይግኔ በአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ67 እስከ 52 ዓክልበ. ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።
የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የሉጋይድ ዘመን ለ፲፭ ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) በመከተል፣ ይህ ከ67 እስከ 52 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads