ሉጋይድ ያርዶን

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ሉጋይድ ያርዶንአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ621 እስከ 612 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የሉጋይድ ዘመን ለ9 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ621 እስከ 612 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads