ሊባኖስ

From Wikipedia, the free encyclopedia

ሊባኖስ
Remove ads

ሊባኖስ (የሊባኖስ ሪፐብሊክ) በምስራቃዊ የሜዲትራኒያ ባህር ጫፍ የምትገኝ የምዕራብ እስያ ሀገር ናት። በሰሜን እና በምስራቅ ከሶርያ ጋር እንዲሁም እስራኤል ጋር በደቡብ ትዋሰናለች። ዋና ከተማቤሩት ትባላለች። የቆየው የሀገሪቱ ታሪክ ወደኋላ ለ7000 ዓመታት የሚመልሰን ሲሆን በሜዲትራኒያ ባህር እና በአረብ ጠረፍ ላይ መገኘቷ ለታሪኳ መጠናከር ጉልህ አስተዋፅዖ አበርክቷል።ካንዲሻ ሸለቆ በሊባኖስ ውስጥ ነው.ሊባኖስ አረብ አገር ነው.አይብ.ጂብራን.ስ አዎ ብሎ እርግጠኛ ነበር.የሊባኖስ ብሔራዊ ምግብ ኪቤህ ነው፣ ከቅመማ ቅመም ጋር ትኩስ በግ እና ቡልጉር ስንዴ ጥፍጥፍ።

Quick Facts የሊባኖስ ሪፐብሊክ َلْجُمْهُورِيَّة اَللُّبْنَانِيَّة ...


Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads