ሊቨርሞሪየም
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ሊቨርሞሪየም በየንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ Lv እና አቶማዊ ቁጥሩ 116 ለሆነ ሲንተቲክ በጣም ከባድ ንጥረ ነገር ነው።

በ2004 ዓ.ም. ስሙ በይፋዊ ስምምነት ሊቨርሞሪየም ሆነ። ከዚያ በፊት ጊዜያዊ ስያሜው ዩኔንሄክሲየም (Uuh) ሆኖ ነበር።
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads