ሎምኒኒ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ሎምኒኒ በእስፓንያ አፈ ታሪክ ዘንድ የጌርዮን ሦስት ልጆች ነበሩ። ከጊጋንቴስ ወገን ነበሩ። ኦሲሪስ አፒስ ጌርዮንን በታሪፋ ውግያ ካሸነፈው በኋላ ሦስቱ ሎምኒኒ ወይም ጌርዮኔስ ለጊዜው በኢቤሪያ ገዙ። በመጨረሻ ግን የኦሲሪስ ልጅ ሄርኩሌስ ሊቢኩስ መጥቶ ሦስቱን ገደላቸው፣ ሄርኩሌስም ልጁን ሂስፓልን በዙፋኑ ላይ አኖረው።
ቀዳሚው ጌርዮን |
የኢቤሪያ ገዢዎች | ተከታይ ሂስፓል |
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads