ሎስ አንጄሌስ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ሎስ አንጄሌስ በካሊፎርኒያ የሚገኝ ትልቅ ከተማ ነው። 3,792,621 ሰዎች ይኖሩበታል። በ1773 ዓ.ም. በስፓኒሾች ተመሠረተ። ከተማው በ1813 ዓ.ም. ለሜክሲኮ፣ በ1839 ዓ.ም. ደግሞ ለአሜሪካ ሥልጣን ተዛወረ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |

Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads