ማሮን

የኢቫንቴስ ልጅ አፈታሪክ From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ማሮንግሪክ አፈ ታሪክማሮኔያ ከተማ መሥራች ነበር። በሆሜር ዘንድ በኦዲሴዎስ ዘመን (12ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ. ግድም) ተገኘ፤ በዲዮዶሮስ ታሪክ ግን ከዚያ በፊት በኦሲሪስ አፒስ ዘመን (21ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ. ግድም) የኖረው ሲሆን የአፒስ ሻለቃ ነበር። አፒስ ሊኩርጉስ (የጥራክያ ንጉሥ) ከገደለው በኋላ ለማሮን አደራ አገሩን ከዳኑብ ወንዝ እስከ ደማስቆ ድረስ እንደ ሰጠው ደግሞ ይባላል።

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads