ምየንማ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ምየንማ በደቡብ-ምሥራቅ እስያ የሚገኝ አገር ነው። የምየንማ ዋና ከተማ እስከ 1998 ዓ.ም. ያንጎን ነበረ። በመጋቢት 17 ቀን 1998፣ የምየንማ መንግሥት ኔፕዪዶ አዲሱ ዋና ከተማ መሆኑን አዋጀ።
የአገሩ ስም በይፋ ምየንማ እንዲሆን ያዋጀ ሲሆን አሁንም በቀድሞው ስም Burma /በርማ/ ይታወቃል። ሁለቱ ስሞች ከዋናው በርማውያን ወይም «በማ» ብሔር ስም ናቸው። በአንድ ሀሣብ ይህ ስም ከሂንዱኢዝም አምላክ «ብራህማ» መጣ፣ በሕንድም የአገሩ ስም እስካሁን «ብራህማደሽ» ይባላል።
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads