ማህተማ ጋንዲ
የህንድ የፓለቲካ እና የሃይማኖት መሪ From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ማሀትማ ጋንዲ በመባል የሚታወቁት ሞሃንዳስ ካራምቻንድ ጋንዲ ሕንድን ከእንግሊዝ ቅኝ ግዛትነት ለማውጣት የተደረገውን ሰላማዊ ትግል መርተው ግብ ያገቡ መሪ ናቸው። እኚህ ታላቅ የሰላማዊ እንቅስቃሴ መሪ ጥር 21 ቀን 1948 ዓ/ም በነፍሰ ገዳይ እጅ ተገደሉ።

ደግሞ ይዩ
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads