ሞርጌስ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ሞርጌስ በጣልያን አገር አፈ ታሪክ በጣልያን ሀገር የነገሠ ንጉሥ ነበር።
አኒዩስ ደ ቪተርቦ ባሳተመው ጽሑፍ እንደሚለው፣ ሞርጌስ የአትላስ ኪቲም ልጅና ተከታይ ነበር። በአባቱ ዘመን፣ እህቱ ኤሌክትራ የአልቴዩስ ልጅ-ልጅ ካምቦብላስኮን አግብታ ሁለቱ ወደ አልፕ ተራሮች ከሠፈረኞች ጋር ሄደው ነበር። ሆኖም ሞርጌስ ንጉሥ ከሆነ በኋላ ይህን ካምቦ ብላስኮን አልጋ ወራሹን አደረገው።
ቀዳሚው አትላስ ኪቲም |
የኢታሊያ ንጉሥ (አፈታሪክ) | ተከታይ ካምቦብላስኮን |
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads