ራይን ወንዝ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ራይን ወንዝ በአውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ታላቅ ወንዝ ነው። ይህ ወንዝ 1,233 ኪ.ሜ. ያህል የሚረዝም ሲሆን ዓለማችን ከሚገኙ ወንዞች 123ኛ ረዥሙ ወንዝ ነው። ወንዙ በዚህ ርዝመቱ ጀርመን፣ ፈረንሳይ፣ ስዊዘርላንድ፣ ኔዘርላንድ፣ ኦስትሪያ፣ ሊክተንስታይን እና ጣልያን ውስጥ 198,735 ኪ.ሜ. ካሬ ያህል ስፋት ያካልላል። ይህንን ያህል ርዝመት እና ስፋት በሀገራቱ ላይ ካካለለ በኋላ የወንዙ መዳረሻ ስሜን ባህር ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads