ሰለሞናዊው ሥርወ መንግሥት

ኢምፔሪያል የኢትዮጵያ ሥርወ መንግሥት From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ሰለሞናዊው ሥርወ-መንግሥትኢትዮጵያ የቀድሞ ሥርወ-መንግሥት ነበረ። ሰለሞናዊው ሥርዎ መንግሥት በኢትዮጵያ 1270 አንስቶ እስከ 1966 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ ወይም እስከ ሐይለ ሥላሤ ቀዳማዊ ንጉሠ፦ነገሥት ዘኢትዮጵያ እስከ ወደቁበት ጊዜ የሚመለከት ነው።

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads