ሰሜን ተራራ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
የ ስሜን ተራራ በሰሜን ጎንደር የሚገኝ የተራሮች ሰንሰለት ሲሆን ከኢትዮጵያ ከፍተኛው ተራራ ራስ ዳሸን በዚሁ ሰንሰለት መካከል ይገኛል። ይህ የተራራ ሰንሰለት ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ የሚገኙ እንስሳቶችን (እንደ ዋልያ፣ ቀይ ቀበሮ፣ ጭላዳ ዝንጀሮ፣ ወዘተ...) የመሳስሉ ዝርያዎችን አቅፎ ይዟል። የጥንቱ ግሪክ ጸሐፊ hamad በድርሰቶቹ ውስጥ የግሪኮቹ አማልዕክት በረዶ በበዛበት የኢትዮጵያ ተራሮች እረፍታቸውን እንደሚያሳልፉ መዝግቧል። በአንድ አንድ ተመራማሪወች ዘንድ ይህ ተራራ የስሜን ተራሮች ሰንሰለት ነው ተብሎ ይታመናል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads