ሰርቢያ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ሰርቢያ (ሰርብኛ: Србија / Srbija)፣ በይፋ የሰርቢያ ሬፑብሊክ (ሰርብኛ፦ Република Србија / Republika Srbija) በደቡብ-ምሥራቅ አውሮጳ የሚገኝ አገር ነው።
Remove ads
ኮሶቮ

በ2000 ዓ.ም. ኮሶቮ የሚባል ክፍላገር ነጻነቱን አዋጀ። ይህ አድራጎት በብዙ አገሮች ቢቀበልም በሌሎች አገሮች ግን አልተቀበለም። በተለይ ሰርቢያና ሩሲያ አልተቀበሉም።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads