ሰይንት ኪትስና ኒቨስ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ሰይንት ኪትስና ኒቨስ (ደግሞ ሰይንት ክሪስቶፈርና ኒቨስ ሊባል ይችላል) የካሪቢያን ባህር ደሴት አገር ሲሆን ዋና ከተማው ባስቴር ነው።
የዋናው ደሴት ስም «ሰይንት ኪትስ» ወይም «ሰይንት ክሪስቶፈር» ሲሆን ትርጉሙ «ቅዱስ ክሪስቶፎሮስ» ነው። የአነስተኛይቱ ደሴት ስም «ኒቨስ» ከእስፓንኛ «ኒዬቬስ» («በረዶ») መጣ።
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads

