ሶርያ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ይህ መጣጥፍ ከተመሳሳዩ መጣጥፍ ከሶሪያ ጋራ እንዲዋሐድ የሚል ሀሣብ ቀርቧል። (ውይይት) |

Remove ads
ዘመናዊ ታሪክ
ሶርያ በረጅሙ ታሪክ ላይ ኃያላት የሚታግሉበት የጦርነት ሜዳ አካባቢ ሆኖዋል። አሁንም ከ2003 ዓም ጀምሮ በብሔራዊ ጦርነት ተይዟል።
በኅዳር 20 ቀን 2009 ዓም፣ የቱርክ ፕሬዚዳንት ረጀፕ ታይፕ እርዶዋን እንዲህ ብሏል፦
«ሥራዊታችን ወደ ሶርያ የገቡበት ምክንያት፣ የባሻር አል-አሣድን መንግሥት ለማስጨርስ ነው።»
ስለዚህ፣ በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት፣ ከቱርክ መንግሥትና ከሶርያ መንግሥት መካከል አሁን በይፋ የጦርነት ሁኔታ አለ።
በእስልምና ትንቢት በሃዲስ ዘንድ፣ በስሜን ሶርያ የቱርክ ሥራዊት አሁን የያዙት መሬት የዚህ አለም መጨረሻ ውጊያ ቦታ መሆኑ ይነበያል። አገራት ግን ከ2300 ዓክልበ. ጀምሮ እስካሁን ድረስ ሶርያን ለመግዛት ተወዳደሩና ተዋጉ።
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads