ስሜን ኮርያ

From Wikipedia, the free encyclopedia

ስሜን ኮርያ
Remove ads

ሰሜን ኮርያ በሙሉ መጠሪያ የኮርያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኮርይኛ조선민주주의인민공화국) በምስራቅ እስያ የምትገኝ ሀገር ስትሆን የኮርያን መሬት የሰሜን ክፍል ትይዛለች። የዚች ሀገር ዋና ከተማ መጠሪያ ፒዩንግያንግ ነው። በሁለቱ ኮርያዎች ማለትም በደቡብ ኮርያ እና ሰሜን ኮርያ መካከል እንደ ድንበር ሁኖ የሚያገለግል የጦር ቀጠና አለ። የአምኖክ ወንዝ እና የቱመን ወንዝ በሰሜን ኮርያ እና በቻይና መካከል እንደ ድንበር ሁነው ያገለግላሉ። ወደሰሜን ርቆ የሚገኘው የቱመን ወንዝ ክፍል ደግሞ ከሩስያ ጋር ለሚኖራት ድንበር ሆኖ ያገለግላል።

Quick Facts የኮርያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ조선민주주의인민공화국朝鮮民主主義人民共和國 ...

ስሜን ኮርያ የተባባሪ መንግሥታት አባል ቢሆንም፣ ከሁለት ሌሎች አባላት እነርሱም ደቡብ ኮርያጃፓን ዲፕሎማቲክ ተቀባይነት የለውም።

ምዕራባዊ ቅኝ ግዛትን እና ኢምፔሪያሊዝምን ከተቃወሙ እና በመላው አለም የተጨቆኑ እና ተወላጆችን ለመከላከል ከሚንቀሳቀሱት ጥቂት የእስያ ሀገራት አንዷ ነች።


Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads