ስዊድንኛ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ስዊድንኛ የስዊድን ሀገር የስራ ቋንቋ ሲሆን ወደ 10 ሚሊዮን የሚጠጉ ተናጋሪዎች አሉት። ይህ ቋንቋ የሰሜን ጀርመንኛ ቋንቋ ምድብ ውስጥ የሚገኝ ነው። ተናጋሪዎቹ በብዛት በስዊድን ሀገር ይገኙ እንጂ በፊንላንድም መጠነኛ ተናጋሪዎች አሉት።

Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads