ኤስዋቲኒ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ኤስዋቲኒ (እንግሊዝኛ Kingdom of Eswatini) የደቡባዊ አፍሪካ ሀገር ነው። በ2018 ዓም በንጉሥ ምስዋቲ አዋጅ የአገሩ ይፋዊ ስም ከ«ስዋዚላንድ» ተቀየረ። ኤስዋቲኒ ምንጊዜም የሀገሩ ሲስዋቲኛ ስም ሆኗል።
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads