ሶረን ኬርከጋርድ

From Wikipedia, the free encyclopedia

ሶረን ኬርከጋርድ
Remove ads

ሶረን ኬርከጋርድ(5 ግንቦት, 181311 ህዳር, 1855) የነበረ ዴንማርካዊ ፈላስፋ እና ሥነ መለኮት ተማሪ ነበር። በብዙወች ዘንድ የመጀመሪያው የኅልውነት ፍልስፍና አፍላቂ ተደርጎ ይወሰዳል።

Thumb
ሶረን ኬርከጋርድ

ኬርከጋር ብዙ ስለ እመንትኅልውነትስሜት የሚያትቱ የፍልስፍና መጻሕፍትን ጽፏል። ኬርከጋር ክርስትናን ፖለቲካዊ አቋም እንዲይዝ የሚተጉትን አጥብቆ ተቃውሟል፣ የግለሰብን ነጻነት በቡድን ነጻነት ለመወሰን የሚጥሩንም እንዲሁ ይቃወም ነበር፡፡ ስራው በብዙወች ዘንድ አድናቆትን ያተረፈለት ሲሆን ሉድቂግ ዋይንሳታይን የተሰኘው የሃያኛው ክፍለ ዘመን ፈላስፋ "ካይከጋርድ" የአ19ኛው ክፍለ ዘመን ስር ነቀል አሳቢ እንደነበር ይገልጸዋል።

Remove ads

የህይወት ታሪክ

ኬርከጋርድ ኮፐንሃገንዴንማርክ ሲወለድ፣ በኮፐንሃገን ዩኒቨርሲቲ ትምህርቱን ተከታትሎ በ1841 ዲግሪውን አግኝቷል። ከሴት ጓደኛው ጋር ከተለያየ በኋላ ብዙ መጻህፍትን ሲደርስ፣ እኒህ መጽሃፎች በዘመኑ ያልተወደዱ በ20ኛውና በ21ኛው ክፍለ ዘመን ግን ተደናቂነትን ያገኙ ናቸው።

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads