ሻሊም-አሁም
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ሻሊም-አሁም የአሹር ገዥ ወይም ንጉሥ ነበር። የአሦር ነገሥታት ዝርዝር ሻሊም-አሔ ተብሎ ሲጠቅሰውም ከዚሁ ዝርዝር ሕልውናው ከሥነ ቅርስ መጀመርያው የተረጋገጠ ነው። ምናልባት 1907-1902 አካባቢ ገዛ።
የ1 ፑዙር-አሹር ልጅና ተከታይ ይባላል። በተገኘው ጽሑፍ ቅርስ ላይ፣ ቤተ መቅደስ ከቢራ መጠጫ ቦታ ጋር ስለ መሥራቱ ነው። ልጁ ኢሉሹማ ተከተለው።
ቀዳሚው 1 ፑዙር-አሹር |
የአሹር ገዥ 1907?-1902 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ ኢሉሹማ |
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads