ቀጤ ነክ

From Wikipedia, the free encyclopedia

ቀጤ ነክ
Remove ads

ሁለት መስመሮች ቀጤ ነክ ናቸው የሚባሉት እኩል የሆኑ ጎረቤት ማዕዘኖች መፍጠር ሲችሉ ነው። ስለሆነም መስመር AB ለመስመር CD ነጥብ A ላይ ቀጤ ነክ ነው። አንድ መስመርና አንድ ጠለለል፣ ወይንም ሁለት ጠለሎች ቀጤ ነክ ሊሆኑ ይችላሉ።

Thumb
መስመር AB ለመስመር CD ቀጤ ነክ ነክ ነው። ለዚህ ምክንያቱ መስመር AB የሚፈጥራቸው ማዕዘኖች (ብርቱካንና ሰማያዊ ቀለማት)፣ 90 ዲግሪ በመሆናቸው ነው

አንድ መስመር ለሌላ መስመር ቀጤ ነክ ከሆነ በሁለቱ መስመሮች መቋረጥ የሚፈጠሩት ማዕዘኖች π/2 ራዲያን ወይንም 90° ናቸው። ይህ አረፍተነገር ሲዞር ሁለት መስመሮች መገናኛቸው ላይ 90 ዲግሪ ከፈጠሩ፣ ቀጤ-ነክ ናቸው ይባላሉ።

ሁለት መስመሮች ቀጤ ነክ ከሆኑ በሂሳብ አጻጻፍ እንዲህ ይወከላሉ፦ ABCD ። የቀጤ ነክነት ምልክት ነው።

Remove ads

ቀጤ ነክ ከኩርባ አንጻር

ሁለት ቀጥተኛ መስመሮች እና በሚከተሉት እኩልዮሾች ቢሰጡን፡

 :
 :

እና የሁለቱ መስመሮች ኩርባ ይሰኛሉ። ሁለቱ መስመሮች እና ቀጤ ነክ የሚሆኑት፣ የኩርባቸው ብዜት ውጤት -1 (ማለት፡ ) ከሆነና ከሆነ ብቻ ነው፡:

Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads