ቡሲሪስ

የግብፅ አፈ ታሪክ ንጉሥ From Wikipedia, the free encyclopedia

ቡሲሪስ
Remove ads

ቡሲሪስ (ግሪክኛ፦ Βούσιρις) በጥንታዊ ግሪክ አፈ ታሪክሄራክሌስ ጋራ የታገለ የግብጽ ንጉሥ ነበር። የፖሠይዶንና የአኒፔ ልጅ ይባላል።

ዲዮዶሩስ ሲኩሉስ እንደ ጻፈው፣ ቡሲሪስ በጤቤስ መጀመርያው የነገሠው ፈርዖን ነበረ። በሌላ ቦታ ግን ኦሲሪስ አፒስ ቡሲሪስን በፊንቄ ላይ እንደ አገረ ገዥ ሾመው ይላል። ይህ ክፉ ንጉሥ የጎበኙትን ሁሉ አሥሮ ይገድል ነበር። ሄራክሌስ ግን በግብጽ ሲያልፍ ከርሱ አመለጠና ቡሲሪስን ሎሌዎቹንም ገደላቸው ይባላል።

ከዚህ በላይ ግሪኮች አራት ልዩ ልዩ ሥፍራዎች በግብጽ «ቡሲሪስ» ይሏቸው ነበር፤ ቡሲሪስ (ከተማ)ን ይዩ።

Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads