ቡካረስት

From Wikipedia, the free encyclopedia

ቡካረስት
Remove ads

ቡካረስት (ሮማንኛBucurești /ቡኩረሽቲ/) የሮማኒያ ዋና ከተማ ነው።

Thumb
ቡካረስት


የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,419,425 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,883,425 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 44°25′ ሰሜን ኬክሮስ እና 26°07′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ቡካረስት ከ1452 ዓ.ም. ጀምሮ ይታወቃል። በአፈ ታሪክ ዘንድ የተመሠረተው ቡኩር በተባለ እረኛ ነበር።

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads