ቤርንጋል
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ቤርንጋል በአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ815 እስከ 803 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።
የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የቤርንጋል ዘመን ለ12 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ815 እስከ 803 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads