ቤንጉዌላ (ክልል)
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ቤንጉዌላ ከአንጎላ ክልሎች አንዱ ነው። ዋና ከተማው ቤንጉዌላ ነው። የክልሉ የመሬት ስፋት 31,788 ካሬ ኪሎሜትር ሲሆን የሕዝብ ብዛቱ ደግሞ 606,500 ነው።

ከተማዎች
- ሎቢቶ
- ቦኮዮ
- ባሎምቦ
- ጋንዳ
- ኩባል
- ካይምባምቦ
- ባያ-ፋርታ
- ቾንጎሮይ
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads