ብሉይ ኪዳን
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ብሉይ ኪዳን ከክርስቶስ ልደት በፊት በልዩ ልዩ ሰዎች እንደ ሙሴ፣ ዳዊት፣ ሰሎሞን፣ ወይም ነቢያት እንደ ዳንኤል የተጸፈው የመጽሐፍ ቅዱስ መጀመሪያ ክፍል ነው ። እነዚህ መጻሕፍት በጠቅላላ በአይሁድና እና በክርስትና ይቀበላሉ።
ተጨማሪ አዋልድ ወይም ዲዩተሮካኖኒካል መጻሕፍት በአንዳንድ ክፍሎች እንደ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ በሌሎችም ከብሉይ ኪዳን ጋራ ቀኖናዊ (የሚቀበሉ) ናቸው ። በእስልምና እነዚህ እንደ መሠረታዊ ጽሑፎች ቢቆጠሩም፣ እንደ ተዛቡ ይቻላል የሚል ነው።
:
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads