ቬኔዝዌላ

From Wikipedia, the free encyclopedia

ቬኔዝዌላ
Remove ads

ቬኔዝዌላ (እስፓንኛ፦ Venezuela) የደቡብ አሜሪካ አገር ነው። ዋና ከተማው ካራካስ ነው።

Quick Facts ቬኔዝዌላ ሪፐብሊክ ቦሊቫሪኣና República Bolivariana de Venezuela ...
Thumb
የቬኔዝዌላ ፕሬዚዳንት ክርክር። ቀይ - ማዱሮ ዕውቀና ተሰጠ። ሰማያዊ፦ ጓይዶ ዕውቀና ተሰጠ
Remove ads

2011 ዓም የመሪነት ቀውስ

በ2011 ዓም በቬኔዝዌላ የመሪነት ክርክር አለ። ባለፈው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አቶ ኒኮላስ ማዱሮ አሸነፈ። የተቀራኒው አቶ ዋን ጓይዶ ወገን ግን በምርጫ ስላልተሳተፈ እሱ አልተመረጠም። ዳሩ ግን አቶ ጓይዶ በዋሺንግተን ዲሲ ድጋፍ አሁን በራሱ አዋጅ ራሱን ለፕሬዚዳንትነቱ ሾመ።

የዋሺንግተን ቅርብ ጭፍሮ አገራት ሁሉ የአቶ ጓይዶን ፕሬዚዳንትነት ጸድቀው፤ በ«ዲሞክራሲ» ዘመናዊ ትርጉም ዘንድ የአገሩ ሕዝብ ድምጽ ከዋሺንግተን ዲሲ ፈቃድ አይበልጥም ማለታቸው ነው። በተጨማሪ ዋሺንግተን ለዓለም አገራት ሁሉ «ወገናችሁን ምረጡ» ብሎ ያስገድዳል።


Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads