ተሁለደሬ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ተሁለደሬ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የሚገኝ ወረዳ ነው።
በደቡብ - ቃሉና ደሴ በምስራቅ - ወረባቦ በሰሜን - አምባሰል በምእራብ - ኩታበር ያዋስኗታል፡፡
የቀበሌዎች ብዛት
የከተማ -- ሁለት ታዳጊ ከተሞች የገጠር --- አስራ ዘጠኝ በድምሩ - 21 ናቸው፡፡
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads