ቴህራን
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 7,796,257 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 35°40′ ሰሜን ኬክሮስ እና 51°26′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ቴህራን ከ9ኛ መቶ ዘመን ዓ.ም. ጀምሮ ይታወቅ ነበር። ከ1787 ዓ.ም. ወዲህ የመንግሥት ዋና ከተማ ሆኗል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads