ኒሞንያ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ኒሞንያ የሳንባ መቁሰል ነው። ሳንባ ኦክሲጅንን ከአየሩ የሚቀስሙ ብዙ ዋሽቶች አሉት። በኒሞንያ ግን ዋሽቶቹ በፈሳሽ ተሞልተው ኦክሲግንን እንደ በፊቱ ሊቀስሙ አይችሉም። መተንፈስን ያስቸግራል፣ መሳል ውይም ኅመም ይፈጥራል። ባክቴሪያ፣ ቫይረስ፣ ወይም ፈንገስ ጠንቆች ሊሆኑ ይችላሉ። ለብዙ አይነት ኒሞንያ፣ አንቲባዮቲክ መድኃኒት ሊፈውሰው ይችላል። ሆኖም በሽታው ለማንኛውም ሰው አደገኛ ነው።
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads