ናራም-ሲን (አሦር)
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ናራም-ሲን የአሹር ንጉሥ ነበር። ምናልባት 1782-1730 ዓክልበ. አካባቢ ገዛ። የ2 ፑዙር-አሹር ልጅና ተከታይ ይባላል።
በሃቲ የነበሩት ካሩም (የንግድ ጣቢያዎች) አስቀጠለ። ወደ ዘመኑ መጨረሻ ግን (ምናልባት 1745 ዓክልበ. አካባቢ) የካሩም ንግድ ለ30 ዓመት ያህል እስከ ሻምሺ-አዳድ ዘመን ድረስ ተቋረጠ።
የናራም-ሲን ልጅ 2 ኤሪሹም ተከተለው።
የዓመት ስሞች
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads