ናቡከደነጾር

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ናቡከደነጾርባቢሎን ታሪክ አራት የባቢሎኒያ ነገሥታት (ወይም ይግባኝ ባዮች) ስም ነው። በባቢሎንኛ (አካድኛ)፣ ስያሜው ናቡ-ኩዱሪ-ኡጹር ሲሆን ይህ ማለት «ናቡ (አረመኔ ጣኦት) ድንበሬን ይጠብቅ» ነበር። በዕብራይስጥ በስድብ አጠራር «ንቡከደኔእጸር» በአማርኛም «ናቡከደነጾር» ሆነ።

ከባቢሎኒያ መንግሥት ውድቀትም በኋላ፦

  • 3 ናቡከደነጾር - በፋርስ ንጉሥ 1 ዳርዮስ ላይ በ530 ዓክልበ. በአመጽ ተነሣ።
  • 4 ናቡከደነጾር - በፋርስ ንጉሥ 1 ዳርዮስ ላይ በ529 ዓክልበ. በአመጽ ተነሣ።
Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads