ናይሮቢ

From Wikipedia, the free encyclopedia

ናይሮቢ
Remove ads

ናይሮቢኬንያ ዋና ከተማ ነው።

Quick facts

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 3-4 ሚሊዮን ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,940,911 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 01°17′ ደቡብ ኬክሮስ እና 36°49′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

1891 ዓ.ም. ተመሠርቶ በ1897 ዓ.ም. ዋና ከተማ ከሞምባሳ ወዲህ ተዛወረ።

Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads