አማን
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
አማን የዮርዳኖስ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,125,400 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,293,200 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 31°57′ ሰሜን ኬክሮስ እና 35°56′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
በጥንት የአሞን መቀመጫ ሆኖ ስሙ ራባት አሞን ተባለ።
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads

