አምቦ

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

አምቦኢትዮጵያኦሮሚያ ክልል ከተማ ሲሆን በምዕራብ ሸዋ ዞን ና በአምቦ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ49,421 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 24,671 ወንዶችና 24,750 ሴቶች ይገኙበታል።[1]

በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ43,029 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ11°28′ ሰሜን ኬክሮስ እና 36°12′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]


ምንጮች

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads